⚡ AI ቅልጡፍ ፅማቕ
* የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር 6,730,298.12 ሲሆን፣ ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
* ተጫራቾች በጨረታው ወቅት የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ (በውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
* የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን መክፈል ያለበት ሲሆን፣ ታክስ፣ ግብር እና የስም ዝውውር ወጪዎችን ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል።
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | መያዣ/ ዋስትና ሰጭ | ቤቱ የሚገኝበት | የካርታ ቁጥር/ የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ | የቤቱ/ የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት | ጨረታ የሚካሄደበት | ||||
ከተማ | ቀበሌ | ቀን | ሰዓት | ጨረታ የሚከናወንበት ቦታ | ||||||
1 | አቶ ወረስ ገ/ሁር ታድዮስ | አቶ ወረስ ገ/ሁር ታድዮስ | ዓድዋ | 07 | 985/2026 | የመኖርያ ይዞታ /ስፋት 150 ካ/ሜ | 6,730,298.12 | 03/02/2019 ዓ.ም | ከጠዋቱ 3:00 እስከ 4:00 | ኢ/ን/ ባንክ ዓድዋ ቅርንጫፍ ዓድዋ ከተማ |
ማሳሰቢያ፤
1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ።
3. በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ።
4. የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት ሸረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ።
5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል።
6. በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገኛኑ ማናቸዉም ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል።
7. ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማሰከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል።
8. ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 034 244 0431 እና 09-13-73-22-59 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት