ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስaትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተወ/የግል/ማህበር በውቅሮ ዋግዋጎ ኤለክትሪክ ገመድ እና ኬብል ፋብሪካ ፕሮጀክት የሚገኘው የህንፃ እርጥበት :መከላከያ የውጭ ፍሳሽ መስመር እና የኮንክሪት መገጣጠምያ መሙያ ስራዎች ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ማነኛውም ተጫራች መወዳደር ይችላል።

01. ተወዳዳሪዎች ሙሉ ስም፣አድራሻ ፣ፊርማ፣ማህተም መኖር አለበት።

02. የታደሰ የ2018 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ፣ቲን ቁጥር ቫት እና የአቅራቢነት ካርድ ቫት ማቅረብ አለበት፡፡ 03.በዘርፉ ፍቃድ ያለው በዋተር ፕሩፍ እና ብሲላንት ስራ ልምድ ከሚታወቁ ድርጅቶች ማቅረብ የሚችል

04. ተወዳዳሪዎች የሚያሰገቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡

05. የሚሞላው ዋጋ ሲፃፍ(ሲሞላ) ለእይታ ግልፅ መሆን አለበት፡፡

06. ተጫራቶች የሚያቀርቡትን ዋጋ ከነትራንስፖርት ውቅሮ ዋግዋጎ ኤለክትሪክ ገመድ እና ኬብል ፋብሪካ ፕሮጀክት በራሳቸው ትራንስፖርት የሚያደርሱበት ጨምሮ ይሆናል::

07. የጨረታው ዝርዝር የያዘ ደኩሜንት ከ 20/09/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከዋና ቢሮ ሞገድ ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማሕበር ከፋይናንስ ክፍል በስራ ቀናት ዲያስፖራ አከባቢ አዲሱ ማድያ አጠገብ የሚገኘው ባለ ዘጠኝ ህንፃ ከአንደኛ ፎቅ ቢሮ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈወስ

08. የጨረታ ማክበርያ (CPO) ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2%(ሁለት ፐርሰንት) በድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ህጋውነቱ ከተረጋገጠ ፋይናንሻል ተቋሞች (CPO) በፖሰታ ታሽጎ መቅረብ አለበት ::

09. የጨረታው ፋይናንሻል ዶክሜንት ኦርጅናል፣የቴክኒካል ዶክሜንት እና የጨረታ ማስከበርያ (CPO) ፣ ፋይናንሻል ዶኩሜንት ኮፒ እና ቴክኒካል ዶኩሜንት ኮፒ ለየብቻው በአራት ፖስታ (ኢንቨሎፕ) ታሽጎ በፖስታው ተፅፎ (ተለይቶ) ግልፅ አድርጎ ወደ ዋና ቢሮ ሞገድ እንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተወ/የግል/ማህበር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ገቢ የሚደረግበት ከቀን 20/09/2018 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 25/09/2018 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ያለ ግዜ ይሆናል::

10. ጨረታው በቀን 25/09/2018 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በዛው በቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በዋና ቢሮ ሞገድ ኢንጀነሪንግ እና ኮንስትራክሽን አንደኛ ፎቅ መሰብሰብያ አደራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ባይገኙም ህጋዊነቱ እስከተረጋገጠ በሌሉበት ይከፈታል፡፡

11. በጨረታ የቀረበው ንብረት ጨረታው ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በሶስት ቀናት _ ውል አስረው ስራው መጀመር አለበት፡፡ ዠ

12. የሚያቀርቡት አቅርቦት በስፔስፊኬሽን መሰረት መሆን አለበት ካልሆነ ግን ድርጅቱ የማይቀበል መሆኑን ሊታወቅ ይገባል ፡፡

13. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በ 0914302134/0968894162 ይደውሉ፡፡

MOGED ENGINEERING AND COSTRUCTION PLC.
SUBJECT: THERMAL AND MOISTURE PROTECTION, SITE SEWARAGE SYSTEM AND JOINT FILLER WORK
S. No.DescriptionUnitQty.Rate (Birr)Amount (Birr)Remark
1THERMAL AND MOISTURE PROTECTION
1.1Supply and Apply APP modified & with thickness not less than 4mm slated finish Water Proofing Membrane or compatible equivalent material for R.C wall as per the manufacturer's instructions and recommendations as shown on the drawing. The cost shall include cleaning of all dirty and dust materials and all incidental works and details of manufacturer. The work shall be done on sub specialized contractual base with the supplier of the material which will give material and construction guarantee to the client. The contractor must provide company profile and subject to the consultant engineer final approval.M2227.0
2SITE SEWARAGE SYSTEM
2.1Supply, lay, test, commission connect HDPE Pipe/PN-16/(ISO-4422) for waste water drainage with the working pressure of 6 bars, complete with all the necessary accessories. The pipes should be laid on a soil without sharp objects & non granular materials with slope as indicated on the drawing per the detail drawing and subject to the consultant engineer final approval.
a) Ø200 mm Top perforated HDPE Pipe complete With Non-woven Geotextile fabric.
ML55
3Supply and install a 25 mm thick structural expansion joint system between the Retaining Walls,columns and F.pads comprising a 230 mm depth Styrofoam (non-absorbent compressible filler) and a high- performance polyurethane sealant (Sonolastic or approved equivalent). The installation must include thorough surface preparation to ensure joint faces are clean and dry, the application of the sealant to a minimum thickness of 20mm (or as per manufacturer's specifications) with professional tooling to ensure a watertight bond, and full adherence to the structural detail drawings subject to the consultant engineer final approval.ML56
SUM (BIRR)
VAT (15%)
Total (BIRR)