Lion International Bank S.C.
⚡ AI ቅልጡፍ ፅማቕ
• የስራው አይነት እና ሰነድ መግዣ፡ አንበሳ ባንክ አ.ማ የአሉሚኒየም ጥበቃ ቤት (Sentry Box) ለማሰራት ያወጣው ጨረታ ሲሆን፣ የጨረታ ሰነዱን ከሚያዝያ 24/2018 እስከ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም በ500 ብር መግዛት ይቻላል።
• ህጋዊ መስፈርቶች፡ ተጫራቾች የታደሰ የ2018 ንግድ ፈቃድ፣ የቫት ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የመጋቢት ወር የቫት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው።
• የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
• የአቀራረብና ግምገማ ሁኔታ፡ ቴክኒካል (70%) እና ፋይናንሻል (30%) ሰነዶች በሁለት የተለያየ ኤንቨሎፕ ታሽገው ማቅረብ አለባቸው።
• የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን፡ ጨረታው ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:15 ሰዓት ይከፈታል።

ኣ/ባ/ግ/ግ/ፋ/ክ/ግ/ጨ/ቁ 004/2018 

ቀን፦ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENIRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለ ሆነም

በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች አንበሳ ባንክ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን 24/08/2018 ዓ.ም እስካብ 29/08/2018ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ሰዓታት በባንኩ የተዘጋጀ የጨረታ ዝርዝር መግለጫ እና የጨረታ ሰነድ ቀይ መስቀል ፊት ለፊት የሚ ገኘው የአንበሳ ባንክ አ.ማ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በመምጣት የጨረታ ሰነዱ በብር5ዐዐ /አምስት መቶ/ በመግዛት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።

• የረጅም ግዜ ስራ ውል ስምምነት ማሰር የሚችል።

• የ2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድና የሻት ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው እንዲሁም የመጋቢት ወር የቫት ሪፖርት ማቅረብ

• ዋጋው ቫት ያካተተ መሆኑን እና አለመሆኑን መግለፅ አለበት:: ካልተገለፀ ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል

• ለጨረታው ማስከበርያ የሚሆን ብር 300,ዐዐዐ (ሶስት መቶ ሺ) በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንት ማስያዝ የሚችል

• ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለየብቻቸው ታሽገው ማቅርብ አለባቸው፡፡

• ጨረታው ፋይናንሻል 3ዐ%,ቴክኒካል 7ዐ% ይወክላል፡፡

• ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 29/08/2018 ዓ.ም ጥዋት 4:0ዐ ሰዓት ተዘግቶ  ተጫራች ወይም ወኪል በተገግቡት ብ4:15 ሰዓት ይከፈታል::

•የጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራች ባይገኙም ይከፈታል።

• ተጫራች ለሚ ያቀርበው ዋጋ እና አስፈላጊ ዶክመንት የድርጅቱ የሚገልፅ ህጋዊ ማህተም በያንዳንዱ መኖር አለበት፡፡

• ማሳሰብያ፡-ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ: ቀይ መስቀል ፊት ለፊት ወይም አንበሳ ባንክ አ.ማ ጅቡሩክ ቅርንጫፍ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ስ.ቁ 0934826049/0975452043