⚡ AI ቅልጡፍ ፅማቕ
* የጨረታው ርዕስና ቦታ፡ በአድግራት ከተማ 03 ቀበሌ የሚገኝ፣ በወ/ሮ ብስራት ወሰን ሓድጉ ስም የሚታወቅ፣ ሰነድ ቁጥር 2666 የሆነ ጠቅላላ ስፋቱ 400 ካ/ሜትር ቤትና ቦታ።
* መነሻ ዋጋ፡ ብር 3,002,708.43 (ሶስት ሚሊዮን ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ስምንት ብር ከ 43/100)።
* የጨረታ ቀንና ቦታ፡ በ 01/08/2018 ዓ/ም ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ መጫረት ይቻላል።
* የጨረታ ማስከበሪያ እና ክፍያ፡ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ 25% ለጨረታ ኮሚቴው ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን፣ አሸናፊው ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ወደ ፍርድ ቤቱ ገቢ ማድረግ አለበት (በተቀመጠው ጊዜ ገቢ ካላደረገ ማስከበሪያው ለስቴት ገቢ ይሆናል)።

ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ :- 1. አቶ ፊልሞን ኪ/ማርያም ወሰን 2. ወ/ሮ ዮርዳኖስ ኪ/ማርያም ወሰን
አፈ/ተከሳሽ:- አቶ ዮሴፍ ወሰን ሓድጉ
መካከል ባለ የአፈፃፀም ክስ ክርክር ምክንያት የሆነ በአድግራት ከተማ 03 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኝ በምስራቅ - መንገድ በምዕራብ- መንገድ በሰሜን -ሓጎስ ሓድጉ በደቡብ- ኪዳነ በላይ የሚዋሰን ብር/መ/ቁ 2666 በወ/ሮ ብስራት ወሰን ሓድጉ ስም የሚታወቅ ጠቅላላ ስፋት 400 ካ/ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ በመነሻ ጨረታ 3,002,708.43 (ሶስት ሚሊዮን ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ስምንት ብር ከ 43/100) ለማጫረት ስለተፈለገ መጫረት የሚፈልግ የሆነ ይሁን ግለሰብ በ 01/08/2018 ዓ/ም የጨረታውን ማስከበርያ ግምት 25% በጨረታው ለተሰየመው ኮሚቴ እጅ በማስያዝ ይህ በጨረታ ያሸነፈ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ወደ ፍርድ ቤቱ ገቢ መደረግ አለበት ገቢ ካላደረገ ለጨረታ ማስከበርያ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ እንደሚሆን አውቀው ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት አዟል::
የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት