በዚህ መሰረት፡-
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው፣
3. አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1 - 4 የተጠቀሱትንና
የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው
ማቅረብ አለባቸው፣
6. ተጫራች የጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ሞልቶ ካቀረበው ጠቅላላ ዋጋ 5%
በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል
7. የጨረታው ዶክመንት በሪፖርት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ
የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር
ጽ/ቤት አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ፊንፊኔ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ከቢሮ ቁጥር 20 መውሰድ ይችላሉ::
8. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ይዞ በመቅረብ በሰም በማሸግ ተጫራች ወይም
ህጋዊ ወኪል እጅ በእጅ ይዞ ሲቀርብ ጨረታው በሚከፈትበት ታህሳስ 12 ቀን
2008 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ በገዛበት ቦታ ተጫራች ወይም
ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
9. ተጫራቾች አሸናፊ ሆነው ሲገኙ በ7 ስራ ቀናት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
10. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115504501/0115154821 መጠየቅ
ይቻላል
የትግራይ ልማት ማህበር
Backs