በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • Posted Date: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 04:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:50000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 04:30 Morning
  • Electro-Mechanical Products and Services/
  • Print
  • Pdf
  • የ2012 ዓ/ም ዕድሳት የተደረገለት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የጥቅምት ወር የቫት ዲክላሬሽን ፣ቲን ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው 
  • መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 
  • ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከ13/4/2012 ዓ/ም እስከ 29/4/2012 ዓ/ም 11:30 በስራ ሰአት ሰነዱ መግዛት ይችላሉ። 
  • ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 30/4/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን 30/4/2012 ዓ/ም ጠዋት 4:30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ/ዋስትና/ በተጫራቾች ምርጫ መሰረት ከሚከተሉት አንዱ ሊሆን ይችላል። 
  • ሀ. በህግ ከታወቀ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee) 
  • ለ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና 
  • ሐ. በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ማስያዣ(CPO) ሁኖ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) ማቅረብ አለባቸው። 
  • የሚያስፈልግ የዶክመንት ብዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ ለየብቻቸዉ በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት፣ በእያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ ፈርማ እና የድርጅቱ ማሕተም ማድረግ አለባቸው። 
  • ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ጊዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

አድራሻ ________ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 

ቢሮ ቁጥር ----105 ግዥና ንብረት አስተዳደር 

ስልክ ቁጥር ----- 0342406380 

የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

Backs
Tender Category