ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርራይዝ ሃላ/የተ/የግ/ማ (ማጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ ) የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረት እና የተለያዩ ሽበዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • Posted Date: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 09:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:5000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 09:30 Afternoon
  • Other Sale/ Used Items Sale/
  • Print
  • Pdf

1 ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የተእታ ክፋይ የግብር ከፋይ ያለዉና የዘመኑ ግብር የከፈለ

2 የጨረታዉ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 5000 (ኣምሽት ሺ) በሲኦ ወይም ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል

3 እቃዎችን በመቀሌ ከተማ (ኩሓ) በሚገኘዉ የፋብሪካዉ ቅጥር ግቢ በኣካል ተገኝተዉ ማይት ይችላለሉ

4 አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃወቹን በራሱ ትራንስፖርት በ5 የስራ ቀናት ማንሳት አለበት

5 የዋጋ ማቅቢያ ሌሎች መረጃዎችን የያዘዉ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት መቀሌ ከተማ ኩሓ በሚገኘዉ ፋብሪካችን ቅጥር ገቢ ዉስጥ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ

6 ጨረታዉ በቀን 14/12/2019 ዓም ጀምሮ 25/12/2019 ዓም ለተከታታይ 10 የስራ ቀናተ እሮብ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት በ9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፋብሪካዉ ቅጥር ግቢ ይከፈታል

7 ድርጅቱ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0914740240 ወይም 0914745004

Backs
Tender Category