የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የመቐለ በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም ጣብያዎች በጨረታ ኣወዳድሮ የፅዳት ኣጎልግሎት ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • Posted Date: ቀዳሜ ታኅሣሥ 4, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2012 08:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:30000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2012 08:30 Afternoon
  • Cleaning & Janitorial Service/
  • Print
  • Pdf

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን እና ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣

2 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌ ኮም ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ06/04/2012ዓ/ም ጅምሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኣዘጋጅተው እስከ 16/04/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

3 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 16/04/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ይከፈታል።

4 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 30,000 በታወቀ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማስያዝ አለበት፤

5 ኣሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በራሱ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ኣጓጉዞ ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም መጋዘን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

8 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይቻላሉ፡፡

Backs
Tender Category