በዚሁ መሰረት በጨረታዉ መወዳደር የሚፈልጉ ማንኛዉም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በሟሟላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
1 ተወዳዳሪዎች
2 ተጫራቾች የጨረታዉ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ
3 ጨረታዉ በ17ኛዉ ቀን በ 12/4/2008 ዓ/ም በ 8:00 ሰዓት ከታሸገ በኃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪቻቸዉ በተገኙበት የተሻለ ቢሆን ባይገኝም በ 8:30 ሰዓት በክልሉ የገጠር መሬት የኣከባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ይከፈታል
4 ኣሸናፊዎች ላሸነፉት ዋጋ ዉል የማሰር /የመግባት/ ግዴታ አለለባቸዉ በገቡት መሰረትም ይፈፅማሉ በገቡት ዉል ሳይፈፅሙ በቀሩ በእያንዳንዱ ቀን ካሳያዙት የዉል ማስረከቢያ ጠቅላላ ዋጋ 0.1% በመቀጣት ገቢ እንዲያደርጉ ይደረጋል ወይም በህግ ይቀጣል
5 ተጫራቾች በቀረበዉ ጨረታ ሰነድ አስተያየት /ጥያቄ ከለዎት ከጨረታ መክፍቻዉ ከ5 ቀን በፊት ማቅረብ ይችላሉ በጨረታ ሰነድ ስርዝ ወይ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት ኣይኖረዉም ከተጠቀሰዉ ቀን በኃላ ለሚመጣ ጥያቄ ኤጄንሲዉ መልስ ለመስጠት ኣይገደድም
6 የሞተር ሳይክልና የመኪና ጥገና ጋራዥ ተወዳዳሪዎች ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻዉ ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻዉ አሽገዉ ማቅረብ አለባቸዉ
7 ቢሮዉ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
8 ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344417104 ደዉለዉ መጠየቅ ይቻላል
ፋክስ ቁጥር 0344 411697
Backs