- በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣የግብር ከፋይ ሰርትፍኬት እና የአቅራቢዎች ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የቀረበ ዝርዝር የቴክኒክ መሰፈርት ማሟላት የሚችል
- ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በህግና ስነ መንግስት ስም ማስያዝ የሚችል
ምድብ | የጨረታ አየነት | የጨረታ ማስከበሪያ |
ሎት 1 | የህንፃ መሳሪያ እቃዎች | 48433 ∙75 |
ሎት 2 | የኤለክትሪክ እቃዎች | 8784 ∙50 |
- ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
- ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከአዲ ሓዚ ጊቢ ግዥ ኤክስፐርት መዉሰድ ይችላል
- ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላል
- ጨረታዉ ከወጣበት በ 15 ኛዉ ቀን ጠዋት 3፡ 30 ሰዓት የጨረታዉ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ 4 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
- በጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማይስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ሲፒኦ አይመለስለትም
- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉ ዕቃ በራሱ ወጪና ትራንስፖርት መቀለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ህግና ስነመንግስት ኮሊጅ ማድረስ አለበት
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0344418382 ሞባይል 0914746120 ደዉለዉ ማነጋገር ይቻላል
Backs