ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታዎች፡
1.አዲ በራክ
2 መመን/እንትጮ
3. ዕዳጋ ሮቢዕ
መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡
1 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብ/ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋም ብር (CPO) በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
2. አሸናፊ ድርጅቶች ንብረቱን በራሳቸው ትራንስፖርት ያነሳሉ፡፡
3 ንብረቱን በራሳቸው ወጪ መጥተው ማየት ይችላሉ፡፡
4. የጨረታ ሰነድ ከ27/3/2012 ዓ.ም እስከ 13/4/2012 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 04 በመምጣት ብር 50 /ሃምሣ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ወይም መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ በ13/4/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0912 98 22 18/034 245 3030 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ
ክልል ትግራይ
ዞን-ምስራቃዊ
ወረዳሙ ጋ/አፈሹም
ቦታ- አዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ካምፕ
በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛው
እ/ክ/ጦር መምሪያ
Backs