- አድራሻ
- ክልል-------ትግራይ
- ዞን------------- ምስራቃዊ
- ወረዳ -------ጋ/አፈሹም
- ቦታ---------አዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ካምፕ 1 የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች
2 የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል
3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
4 ለኦፊስ ማሽን ጥገና
5 ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች
6 ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች
7 ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።
መሟላት የሚገባቸው ሁኔታዎች፡-
1 ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ተጫራቾች ይጋብዛል።
2 ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋሞች ብር/c.p.o/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3 ዕቃዎቹ የ20ኛ ክ/ጦር ዓዲ-ግራት ጊቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።
4 ተጫራቾች ማስረጃ በየራሳቸው ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ዋናውን ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
5 የጨረታ በሰነድ ከህዳር 20/2012 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 06/2012 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስከ ቢሮ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
6 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ 06/04/2012ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
7 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0342455429/09144 91317//0931102471/ደመ ስ መጠየቅ ይችላል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን
ዕዝ ጠ/መምሪያ
Backs