በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 6ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል።
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ሎት1 ሎት 2 ለእያንዳንዳቸው 100.00 /አንድ መቶ ብር/ እንዲሁም ሎት 3፣ 4፣ 5 እና ሎት 6 ለእያንዳንዳቸው 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ኩሓ መንገድ እግረ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ሕዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን
ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
Backs