በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዩ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የ ሞተር ሳይክል ስፔር ፓርት ብፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናችሁ እንትወዳደሩ ይጋብዛል
  • Posted Date: ሰሉስ ጥቅምቲ 18, 2012 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ረቡዕ ጥቅምቲ 19, 2012 02:30 Morning (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ረቡዕ ጥቅምቲ 19, 2012 09:00 Afternoon
  • Electro-Mechanical Products and Services/
  • Print
  • Pdf

1 የ2011 ዓም የንግድ ፈቃድ የታደሰ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርቡ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 17/02 /2012 ዓም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋባት ቀን 19/02/2012 ዓም 02:30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 19/02/2012 ዓም 9:00 ሰዓት

Backs
Tender Category