የትግራይ ክልል ትም/ት ቢሮ የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
  • Posted Date: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: በ16ኛው ቀን በ 3፡45 ሰዓት
  • Bid Bond:400000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Books & Education Materials/
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  4/2/2012 

: ጨረታዉ ሚዘጋበት ቀን በ16ኛዉ በ 3:45 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ16ኛዉ በ4:00 ሰዓት                                                                       

1 ጨረታው በተመለከተ ንግድ ፍቃድ ያለውና የ2011 ዓ.ም ያሳደሰ መሆን አለበት።

2 በአቅራቢነት የተመዘገበና ቲን ቁጥር ያለው።

3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ብር) CPO ወይም የግዢ መምሪያ በሚፈቅደው መሰረት ማቅረብ ይጠበቅበታል ።

4 ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መቐለ ከሚገኘው ከትግራይ ክልል ትምቢሮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

5 ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ትም/ቢሮ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የጨረታ ዶክመንት ማስገባት ይገባል።

6 ጨረታው 16ኛው ቀን 345 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የመዝጊያና የመከፈቻ ቀን ይሆናል።

7 የጨረታ አሸናፊ ውል ከፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ 60 ቀናት ውስጥ በተሰጠው ስፔስፍኬሽን መሰረት ጥራት ያለው መፅሃፍት አሳትሞ ትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች ሸፍኖ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርበታል።

8 ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።

9 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0344 40 34 77/0344408299 በመደወል መጠየቅ ወይም በትግራይ

ክልል ትም/ ቢሮ ዌብሳይት WWW.tigrayeduc.com ማየት ይቻላል።

የትግራይ ክልል ትም/ ቢሮ

   



Backs
Tender Category