በአገር መከላከያ ሚ/ር የሰሜን ዕዝ ሎጅስቲክስ ሜን/ኢን/ሪከ/መምሪያ ግዥ ክፍል ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጳጉሜ 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 9, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 9, 2012 04:00 ጥዋት
  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • Print
  • Pdf
  1. ሎት 1 የተለያዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ 
  2. ሎት 2 የተለያዩ ጎማና ባትሪ 
  3. ሎት 3 የተለያዩ አላቂ የጋራዥ መርጃ ዕቃዎች 

በዚህም መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የቫት ሠርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 2 ለያዙት ዕቃዎች ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ ብቻ፤ በተራ ቁጥር 3 ለያዙት ዕቃዎች ብር 25.00/ሃያ አምስት ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቐለ ወደ አዲግራት በሚወስድ መንገድ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ መታጠፊያ ሰሜን ዕዝ ሎጅስቲክስ መምሪያ ግዢ ክፍል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያወቅን ጨረታው መስከረም 9/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 034-2400002/ 0920426802 /0914006595 

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ 

መምሪያ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s