ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቶች፡-
1 ዘርፉ ሕጋዊየንግድ ሥራፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣በጨረታ ለመካፈል የሚሰጥ የምስክር ወረቀት/ክሊራንስ/እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2 የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6/ሐ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
3 በቁጥር 6 «ለ» በተገለፀው አድራሻ እስከ መስከረም 9 ቀን 2012 ዓም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6211 ስር በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 28,000.00 (ሃያ ስምንት ሺ ብር)፣በሒሳብ መደቦች 6212፣6215 እና 6218 በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉተጫራቾች ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺ ብር)፣ በሒሳብ መደብ 6241 ስር በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 9000.00 (ዘጠኝ ሺብር) እንዲሁም በሒሳብ መደብ 6417 በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክሊፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 «መ» በተገለፀው አድራሻ መስከረም 9 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
4 የዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ አዋሽ አርባ ከተማ /አፋር/ ክልል ከአዲስ አበባ 240 ኪ/ሜ/ የሚገኘው የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት አዲሱ ካምፕ ግምጃ ቤት ሲሆን የትራንስፖርትና ማራገፊያ ወጪ በአቅራቢዎች የሚሸፈን ይሆናል፡፡
5 የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6 ለማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡-
ሀ.ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ፡- ለ. ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡-
የውጊያ ቴከኒክ ት/ቤት ግዥ ዴስክ የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት መሰብሰቢያ
ስልክ ቁጥር፡ አዳራሽ
0335400612/0911078268 ስልክ ቁጥር፡- 0335400612
ፋክስ፡-0335400666 ቢሮ ቁጥር፡-39
ሐ. ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ፡ መ. ጨረታው የሚከፈትበት
የውጊያ ቴክኒክ ት/ቤት ፋይናንስ አድራሻ፡-
ዴስክ ስልክ ቁጥር፡-0335400617 6/ለ/ ይመልከቱ
የቢሮ ቁጥር፡-07
Backs