በዚህ መሰረት፡
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቹ (TIN) ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- ለጨረታ ማስከበሪያ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስም እንደሚከተለው ማስያዝ የሚችል ይሆናል።
- ሎት 1 ሙሉ የመድረክ ዝግጅት፡- ብር 50,000 (አምሳ ሺ ብር)
- ተጫራቾች የአቅራቢነት ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዓዲግራትዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ት ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መውሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋውን ማቅረብያለበት ደግሞ ከዩኒቨርሲቲው የሚሸጥ ኦርጅናል የመምርያ ሰነድ ማህተም ያለበት እና ዶክሜንት ማህተም የተጫራቹበማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለው ዋጋ ብቻ ነው።
- የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል።
- ጨረታ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http://WWW.adu.edu.et ማግኘት ይቻላል።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማብራሪያ፦ ስልክ ቁጥር 0344452318/0914734993 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
Backs