የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የተለያዩ ችግኞች መግዛት ይፈጋል
  • Posted Date: ማክሰኞ ሐምሌ 23, 2011 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሰኞ ሐምሌ 29, 2011 08:30 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:20000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሰኞ ሐምሌ 29, 2011 09:00 Afternoon
  • Flora and Horticulture/
  • Print
  • Pdf

1 የመወዳደርያ ሃሳቡ የሚቀርበዉ ከ22 /11/2011 ዓም እስከ 29/ 11 /2011 ዓም 8:30 ሰዓት በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ይሆናል

2 ግዥ ፈፃሚ መቤት ኣድራሻችን እንዳማሪያም ቤተ ክርስትያን ኣከባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በተመሳሳይ ቀን 9:00 ሰዓት ከሰዓት በሃላ ይከፈታል

3 ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 20,000 ብር በስፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ኣሰርተዉ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ

4 ኣቅራቢዎች የ2011 ዓም የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ቫት ምዝግባና የቅርብ ግዜ ወር ቫት ዲክልሬሽን ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ፅህፈት ቤታችን ጨረታዉ በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342408757 0914763435

Backs
Tender Category