1. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበርያ ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል
2. የጨረታ ማስከበርያ ከጠቕላላ ዋጋ ከ2% በታች ያስያዘ ከጨረታ ይሰረዛል
3. ተጫራቾች የጨረታ ደኩሜንት መቐለ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 እንዲሁም አዲስ አበባ በሚገኘው ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ብር 100 በመክፈል ከ8/11/2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰአት መውሰድ ይቻላል
4. በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 19/11/2011 ዓ.ም ከቀኑ 3:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ
5. ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ19/11/2011 ዓ.ም ከቀኑ 3:30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪል ባይገኙም የተሟላ ዴኩሜንት ካለ ጨረታው በተገለፀው ሰኣት ይከፈታል
6. የጨረታው አሸናፊ ጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% የስራ አፈፃፀም ማስከበርያ /performance bond/ ማስያዝ ይኖርበታል
7. ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ባዘጋጀው ዴኩሜንት መሆን አለበት። ከዚህ ውጪ ሞልቶ ያስገባ ተቀባይነት አይኖሮውም
8. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በአምስት ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል
9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨኔታው በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
10. ለበለጠ መረጃ መቐለ በሚገኘዉ ዋና ቢሮ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 በመደወል ማረጋገጥ ይቻላል
Backs