አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎችና አትክልቶች ፣ የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች /ድጋሚ/፣ ነጭ ጤፍ በዩኒቨርሲቲው ናሙና መሰረት ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ተ.ቁ


የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ ሰነድ መሸጫዋጋ

የጨረታ ማስከበርያ

1

ሎት 33

የምግብ ጥሬ እቃዎችና አትክልቶች

100.00

200,000.00

2

ሎት 34

የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች /ድጋሚ/

100.00

6,000.00

3

ሎት 35

ነጭ ጤፍ በዩኒቨርሲቲው ናሙናመሰረት

100.00

125,000.00

ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፤ ቢሮ ቁጥር 002፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ::

2.ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው፡፡

3.የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የክልል/የፌዴራል በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::

4.ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡

5.ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡

6.ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን 15 ቀንበኋላባለውቀጣይየሥራቀንሆኖበጨረታሰነዱበተገለጸውቀንናሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውባሉበትበግልጽበአክሱምዩኒቨርሲቲዋናውግቢይከፈታል፡፡

7.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መክፈት አይስተጓጎልም፡፡

8.የጨረታው አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡

9.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ለተጨማሪመረጃ፡ በስልክ ቁጥር- +251 09 14 18 91 15/09 14 19 18 46 ደውለው ይጠይቁ፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s