ለ3ኛ ገዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ልማት ማህበር Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የስራ ግብር የከፈሉ ፣

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ የሚያቀርቡ፤

3 የዘመኑ የታደሰ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

4 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚቀርቡ፣

5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6 የጨረታው ሰነድ ከ 28/09/2011ዓ/ም እስከ 13/10/2011ዓ/ም የማይመለስ ብር 50.00  በመክፈል መቐለ በሚገኘው ትግራይ ልማት ማህበር ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 430 መውሰድ ይችላሉ፣

7 ተጫራቾች የጨረታው ሰነደቻቸውን በሁለት የተለያዩ ኤንቨሎፖች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ሰነዶች ለያይተው በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።በተጨማሪም ከቴክኒክ እና ከፋይናንሻል ሰነድ አንድ አንድ ኮፒ በማሸግ ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

8 የጨረታው ሰነድ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ሰነዶች ለየብቻቸው በፖስታ ታሽገው እስከ 13/10/2011ዓ/ም 8፡30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ ኣገልግሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9 ይህ ጨረታ በ13/10/2011ዓ/ም በ8:30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በትግራይ ልማት ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል፣

10 ኣሸናፊዎች ያሸነፉት እቃ መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል፤

11 አሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፤-0344-406944 መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s