1 የንግድ ምዝግባ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫት ወይም ቲኦቲ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የያለፈዉ ወር ቫት ቲኦቲ ዲክላረሽን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
2 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከማህበሩ ፋይናስንስና ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 18 መቀሌ ወይም ኣዲስ አበባ ላየዘን ኦፊስ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ የሚችሉ ሲሆኑ ጨረታዉ በ 11ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ዋና ፅቤት ይከፈታል ቀኑ በዓል ከሆነ ግን በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2% ስፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ኦርጅናል ከጨረታ ሰነዳቸዉ ኣያይዘዉ ማቅረብ ኣለባቸዉ
4 አሸናፊ ተጫራቾች ወል ሲፈርም የዉል ማስከበሪያ ከጠቅላላዉ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረለት ስፒኦ የማስያዝ ግዴታ አለበት
5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ቴክኒካል እና ፋይናንሸል ዋናዉ እና ቅግ ለየብቻዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በማህበሩ ቢሮ ቁጥር 18 ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 የንብረት ርክክብ የሚፈፀምበት መቀሌ የሚገኘዉ የማህበሩ ዋና ፅቤት በሚያዘጋጀዉ ቦታ ይሆናል
7 የሚገዛ ንብረት 20 % የሚጨምር ወይም የሚቀንስ ሊሆን ይችላል
8 የጨረታዉ ሙሉ ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
9 ማህበሩ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ 1 መቀሌ ዓዲ ሓቂ ይሓ ሲቲ ሰንተር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 444 ስልክ 0344413646 ሞባይል 0914765389 ፋክስ 251344405183
2 ኣዲስ አበባ መስቀል ኣደባባይ ፊት ለፊት እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን አጠገብ በሚገኘዉ ህንፃ ስር የ ስልክ ቁጥር 011 5536699 ሞባይል 0966930189
Backs