ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለ2011 ዓ/ም የድርጅቱ ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚ ለመጫረት ለምትፍልጉ የኦዲት ድርጅቶች /Audit Firms/ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 03:30 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማጅ / ኦዲቲንግ ተዛማጅ
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የጨረታው ፍቃድና የ2011ዓ/ም የመ/ት ግብር የስራ ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ከጠቅላላ 2 %በባንክ የተረጋገጠ ሲፒሶ ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል:: ከ2 % በታች ያስያዘ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡

3 ተጫራቶች የጨረታ ዶክሜንት መቐለ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም ኣዲስ ኣበባ በሚገኘው ተ/ሃይማኖት ቅርንጫፋችን 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ከ 16/08/2011 ዓ/ም ጀምሮ  የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ::

4 ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ ግንቦት 02/2011ዓ/ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

5 የድርጅቱ ሒሳብ ስራ በትግርኛ እና በኢንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቾች ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉ መሆኑን ማወቅ ይኖርበታል፡፡

6 ጨረታው 02/09/2011 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶኩሜንቱ ከሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይኖሩም ከጥዋቱ 3፡30 ይከፈታል::

7 የጨረታው አሽናፊ ውጤት እንደተገለፀ በአምስት/5/ ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል:: የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጠቅላላ ዋጋ 10% cpo ወይም Unconditional Bank Grantee ማስያዝ ይኖርበታል::

8 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

9 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 ወይም 0344-410396 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን::

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s