ስለሆነም፡-
8.1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡
8.2 ተጫራቾች መምብሬን ዋተርፕሩፊንግ ኣቅርቦቱን እንዴት ሊያቀርብና መስራት እንዳለባቸው የስራውን ክንውን የሚገልፅ ዝርዝር የስራ ኣካሄድ በግልፅ ሊያስረዳ የሚችል የስራ ሂደት መግለጫ በተደራጀ ሁኔታ ማቅረብ የሚችል፤
8.3 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡
8.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/08/2011ዓ/ም እስከ 17/08/2011ዓ/ም ከሰዓት 4፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8.5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት በሚያቀርቡት የመምብሬን ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8.6 ጨረታው 17/08/2011ዓ/ም ከሰዓት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል፡፡
8.7 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኣድራሻ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0911-768902 /0914-709013/0914-402413 ኣዋሽ ካምፕ ኣጠገብ
Backs