በኢትዮጵያ ኣካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት የመቀለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማዕከል ለሰራተኛ የሚያገለግሉ ጫማ ና ጃንጥላ፣ የተሰፉ ልብሶች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች ና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ማስክና የእጅ ጓንት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1 ፕሮፎርማው ከ10/08/2011ዓ/ም እስከ 14/08/2011ዓ/ም 11፡00 ሰኣት

2 ፕሮፎርማው 15/08/2011ዓ/ም 4፡30 ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0342-400375 መደወል ይቻላል፡፡

Backs
Tender Category