- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ 2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- በአቅራቢነት የተመዘገበ
- አሸናፊዉ ተወዳደሪ ንብረቶችን በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ጨረታዉ ከ መሰከረም 19/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መሰከረም 29/2008 ዓ/ም 9:00 (ስድስት ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላ የጨረታሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላል
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ከመሰከረም 22 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00(ስድስት ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 9:00 ይሆናል::
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914-01-05-92 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Backs