በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ የተለያየ መጠጠን ያላቸው ቫይቭሬተር ከነሆዝ እና bar Cutter machine ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉ፤

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱን ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4 ተወዳዳሪዎች በቂ ኣቅርቦት ያላቸውና በወቀቱ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡

5 ተወዳዳሪዎች የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድድ ያለዉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ስፖኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 10,0000 /ኣስር ሺ ብር/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት የኣንድ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

7 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ መጋቢት 24/2011 ዓ/ም ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8 ተጫራቾች ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡

9 የትራንስፖርት ኣገልግሎት ከመቀሌ ፕሮጀክት በራሱ ያቀርባል፡፡

10 ሰለሆነም ተጫራቾች ከ 23/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 30/07/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመሙላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 30/07/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

11 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ኣድራሻ- በመቀሌ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ እንገኛለን፡፡

ስቁ 0986-894632/0930-014651

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s