የትግራይ ብሄራዊ ክልልዊ ምንግስት ኤጀንሲ ማዕድንና ኢነርጂ Supply Installation Testing & Commissioning 20 k.w. Solar system for 200 House Holds አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛል

የትግራይ ብሄራዊ ክልልዊ ምንግስት ኤጀንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ከመቀሌ 41 ኪ.ሜ ርቀት የምትገኝ እንደርታ ወረዳ ግራ ፃፀ መንደር ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛል፡፡

S/N

No of lost

Description

QTY

1

One

Supply Installation Testing & Commissioning 20 k.w. Solar system for 200 House Holds

1 Set

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1 የ2011 ዓ/ም ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ የመንግሥት ግብር የከፈሉና

2 የግብር ከፋይ መለያ፤ ቫትና በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ታህሳስ ወር 2011 ዓ/ም ቫት ዲክለር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

4 ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት 25/07/2011 ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ሲሆን፣

5 ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት 25/07/2011 ዓ/ም ሰዓት 5፡00 ነው::

6 የጨረታ ማስከበርያ 100,000.00 / አንድ መቶ ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችሉ፣

7 ውል ስምምነት ከተፈፀመ /ካሰሩ በኋላ 30% ቅድመ ክፍያ በመመሪያው መሰረት የሚፈቅድ ይሆናል፡፡

8 ጨረታ ሰነዱ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሆኖ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አንደ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሥራ ሰዓት የቢሮው ዳይሬ/የግዢና ን/ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 115 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

9 ቴክኒካል ከ100% የሚታሰብ ሲሆን 70% እና ከ70% በላይ ያመጡ ወደ ፋይናንሻል ውድድር የሚገበ ሲሆን ፋይናንሻልዝቅተኛ ዋጋ ያመጣ ተወዳዳሪ ተጫራች ቀጥታ አሸናፊ ይሆናል፡፡
10 ጨረታው በትግራይ ክልል ኤጀንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ /መቀሌ/ እስከ 25/07/2011 ዓ/ም ጠዋት 4፡30 ሰዓት ድረስበመምጣት የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ ከፍለው በኤጀንሲው የግር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 115 በሥራ ሰዓት በመምጣት ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

11 የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ፣ ባንክ ጋራንት መልክ እንዲሁም መመሪያወ• በሚፈቅደህ መሰረት ሆኖ

ለ60 ቀናት ፀንቶ የሚቆይሲሆን በተጨማሪም ለ28 ቀን ተጨማሪ ሊኖረው ይገባል፡፡

12 አሸናፊ

ተጫራቾች ውል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ8 ወራት ውስ ሥራዎቹን ሙሉ በሙሉ ሠርቶ ማጠናቀቅ ይገባቸዋል ለዚህ  የሚያስፈልግ

ትራንስፖርት ይሁን መጫኛና ማራገፊያ ባለ ሙያ በራሳቸው ወጪ ሸፍነው በስፔስፊኬሽን መሰረት ሠርተው ማስረከበ

ይጠበቅባቸዋል፡፡

13 ተጫራቾች ራሳቸው /ወኪሎቻቸው/ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ካልተገኘ ጨረታውን ከመክፈት የሚያግደን የለም፡፡

14 በዚህ ጨረታ ተካፍለው በቴክኒክ የወደቀ ቅሬታ ካላቀረቡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስላቸው ሲሆን

ቴክኒክ አልፈው በፋይናንሻል የወደቁ ግን አሸናፊው ውል እስኪያስር መጠበቅ አለባቸው፡፡

15 ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ያካተተ መሆኑ ያለ መሆኑን ካላመለከቱ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ያካተተ መሆኑ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

16 ቫት /15/ ቢራችን የምናስቀር መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡ አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ውል ማስከበሪያ 10% የሚያስዝ

17 ቢሮው ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው::

18 ጨረታውን ያለ አግባብ ለማዘናጋት ወይም ለማጭበርበር መሞከር በሕግ ያስጠይቃል፡፡

19 ከማንኛውም የመንግሥት አካል በጨረታ መሳተፍ እንዳይችሉ የታገዱትን እግዳቸውን ሳይጨርሱ እንዲሳተፉ አይፈቅድም፡፡
ተላልፈው ሲገኙ በህግ ያስጠይቃል፡፡
ለበለጠ መረጃ-
 በስልክ ቀጥር-0344-400912/0344-408234/0344-401215 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡


Backs
Tender Category