የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለያዩ የህትመት ስራዎች እና የፅሕፈት መሳሪያዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • Posted Date: ረቡዕ ጥሪ 22, 2011 (over 6 years ago)
  • Closing Date: ለ15 ተከታታይ ቀናት
  • Bid Bond:በየሎቱ የተለያየ ነው
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Stationery Supplies/ Printing & Publishing Service/
  • Print
  • Pdf

• ሎት-1 የህትመት ስራዎች

• ሎት-2 የፅሕፈት መሳሪያዎች

1  ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩ /TIN NO/ እንዲሁም የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፍኬት

ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታህሳስ ወር 2011 ዓ.ም ቫት ዲክለር ያደረጉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

3 የጨረታ ማስከበሪያ ሎት-1/የህትመት ስራዎች / ሲፒኦ CPO/ ብር 100, 000 እና ለሎት-2 የፅሕፈት መሳሪያዎች /ሲፒኦ/ CPO/ ብር 5,000 ማስያዝ የሚችሉ፤

4 ተወዳዳሪዎች እያንዳንዱን ሎት የጨረታውን ፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በሰም

5 በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የግዢ ንኡስ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-42 ማስገባት አለባቸው፤

6 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና

ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፣

6 ተወዳዳሪዎች በተሰጠው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት የመወዳደሪያ ዋጋቸውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተወዳዳሪዎች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት እና የትራንስፖት እንዲሁም ሌሎች ወጪዎች ያካተተ መሆን አለበት ካልሆነ እንዳካተተ ይቆጠራል፤

7 ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ጀምሮ የሚቆጠር ለሎት-1 /የህትመት ስራዎች/ 90 ተከታታይ ቀናት ከህትመት ስራዎች አንድ ለሆነው የመፅሄት ህትመት ስራ ግን በ20 ተከታታይ ቀናት እንዲሁም ደግሞ ለሎት-2 /የፅሕፈት መሳሪያዎች/ ደግሞ በ20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

8 የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከክልል ትግራይ ጤና ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-42 በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፤

9 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው እንዲሁም 20%
መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፤

10 ማንኛውም ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት በፅሑፍ
ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

11 ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፤

12 በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም፤

ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ስ.ቁ 03-44-40-47-15፤ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Backs
Tender Category