የሰሜንሪጅንኢትዩቴሌኮም መቀሌ ለነባሩ ሕንጻ እና ለሽረ እንዳስላሴ ሾፕ መስኮት በጨረታ አወዳድሮ ሻተር ማስገጠም ስሚፈለጉ በዘረፉ ንግድ ፍቃድ ያላችዉ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ተጫራቾችማሞላትየሚገባቸዉየሚገባቸዉመስፈርቶች

  1. የዘመኑ የታደሰንግድፍቃደ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት እና የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ::
  2. ተጫራቾችለጨረታዋስትና ማስከበሪያ ብር 5000 /ኣምስት ሺ/ ሲፒኦ  ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በዋጋ መጫረቻ ሰነድ ዉስጥ ወይም ለብቻዉ ጨረታዉ በሚከፈተበት ሰኣት የግድ ማቅረብ ነአለባቸዉ::
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 25 በመክፈል ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮመ  4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር  403 በመምጣት ከ ነሓሴ 26/2007 ዓም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መዉስድ ይችላሉ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸዉን አዘጋጅተዉ እስከ መስከረም 6/2008 ዓም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም
  4. ጨረታዉ እስከሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ድረስ ገቢ የተደረጉ መጫረቻ ሰነድ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ኢትዩ ቴሌኮም አዲስ ሕንፃ 5 ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ መስከረም 7 ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ይከፈታል
  5. ተጫራቸች ጨረታዉን ማሽነፋቸዉ ከተገለፀ  ከታወቀ በኃላ ባሉት 10 ቀናት ዉስጥ የጥራት ደረጃዉን የጠበቀ ሻተር ገዝተዉ የመግጠም  ስራዉን መጀመር ይኖርባችዋል
  1. ተጫራቾች የሻተር ዋጋ የመግጠም ስራዉን እና ሌሎችም ስራዉን ለማከናወን የሚያስፈልጉ ወጪዎች በራሳቸዉ የሚሸፈኑ ስለሆነ ይሕን ግምት ዉስጥ በማስገባት የአንድ ዋጋ ለኣንድ ካሬ ሜትር ማስቀመጥ አለባቸዉ
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የአንድ ዋጋ ያለቫት መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባችዋል
  3. በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም
  4. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ጨረታ ሰነድ ዉድቅ ይደረጋል

 

  •  

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

ስቁ 034 4 41 31 34

 

 

 

 

Backs
Tender Category