ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰኑ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ ባስ፣ ሎቤልድ ከነ ተሳቢው ብሉ በርድ ባስ፣ ኤሌክትሪካል ቻርጅ ፎርክሊፍት (ሁለት) ፣ ፎርክሊፍት (ኣንድ) ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
  • Posted Date: ቀዳሜ ታኅሣሥ 13, 2011 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 09:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:50000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 09:30 Afternoon
  • Other Sale/ Used Items Sale/
  • Print
  • Pdf

1 ድርጅታችን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የሃገር ውስጥ የግቢ ግብር የከፈሉ፤

2 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (ኣንድ መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰኣት መቀሌ (ኲሓ) በሚገኘው ጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካችን በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3 ጨረታው ከ 12/04/2011 ዓ/ም እሰከ 22/04/2011 ዓ/ም ይካሄዳል።

4 የጨረታው ማስከበሪያ ብር 50000.00(ሃምሳ ሺ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

5 በጨረታ ኣሸናፊ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ የውሉን ዋጋ 40% በውል ማስከበሪያነት በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /ሲፒኦ/ በከቢረ ኢንተርፕራይዝ የግ ማህበር ስም ኣዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል።

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መቀሌ (ኲሐ) በሚገኘው ፋብሪካችን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጨረታው ከመከፈቱ ኣንድ ቀን በፊት ባሉት ቀናት ኣስቀድሞ ማቅረብ ኣለባቸው።

8 ጨረታው በኣስረኛው ቀን ከቀኑ 22/04/2011 09:00 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት 9:30 ሰኣት ላይ ይከፈታል።

9 የጨረታው ኣሸናፊ ጨረታው ካኣሸነፈበት ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እቃው ማንሳት ይኖርበታል።

10 መስሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-420830/0344-420550

Backs
Tender Category