ተ.ቁ | የእቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የኣንድ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ |
1 | Lap top computer | PCS | 01 | ||
2 | Computer with accessories | PCS | 04 | ||
3 | One external hard disk (2TB) | PCS | 01 | ||
4 | Color printer | PCS | 01 | ||
5 | UPS 800 | PCS | 10 | ||
6 | Photo copy machine | PCS | 01 | ||
7 | Printer heavy duty | PCS | 01 | ||
8 | Printer medium | PCS | 03 | ||
9 | Epson printer | PCS | 01 |
ስለሆነም
1 ተወዳዳሪዎች ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ቲን፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት (ቢሮ ) ማቅረብ የሚችሉ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን ማስረጃና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2 የጨረታውን ሰነድ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል ከድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት (መውሰድ) የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (ኣምስት ሺ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉ
4 የጨረታ ሰነዶቻችሁንና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ በ2 ኮፒ ዋናውና ኮፒውን ኣሽጋችሁ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ ኣምስት ) ቀናት እስከ ቀን 08/04/2011 ዓ/ም 4:30 በቢሮ ቁጥር 8 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6 ጨረታ ሳጥኑ በቀን 08/04/2011 ዓ/ም ከቀኑ 4:30 ይታሸጋል።
7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በታሸገበት ቀን 08/04/2011 ዓ/ም 8:00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል።
8 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344-403183 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Backs