ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::
- ተጫራቾች የ2007 በጀት ዓመት በዘረፉ ህጋዊየታደሰአዲስየንግድስራፈቃደ: የግብር ከፋይምስክርወረቀት/TIN/ እናበመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝርዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑንየሚያረጋግጥምስክርወረቀትማቅረብየሚችሉ::
- ተጫራቾችየጨረታዝርዝር ሰነድየማይመለስብር 100 በመክፈል ከወልቃይትስኮር ልማት ፕሮጀክት የፋይናንስ : አቅርቦትናፋሲሊቲዘርፍ ወይም መቀሌ የፕሮጀክቱማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘንኦፊስ/ መግዛትይቻላሉ::
- ጨረታዉበአየርየሚቆይበትግዜ ከሓምሌ 09 /2007 ዓ/ም እስከ ሓምሌ 23/2007 ዓ/ም ሲሆንየጨረታሳጥንየሚዘጋበት ሓምሌ 24/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትይከፈታል::
- የጨረታሰነድገቢየሚደረግበትናየሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘንኦፊስ/ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::
- ፕሮጀክቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::
ለተጨማሪመብራርያበስልክቁጥርመቀሌላይዘንኦፊስ 0344416552 ሞባይልቁጥር 0914780705
ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት 0345592072 ሞባይልቁጥር 0914723649/ 0910520195/ 0914780988 መጠየቅይቻላል::
Backs