መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ከዚህ በታች ለተጠቀሱ የልብስ ዓይነቶች በሳምፕል መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
  • Posted Date: ሶኒ ጳጉሜን 5, 2010 (over 6 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ መስከረም 8, 2011 08:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:10000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ መስከረም 8, 2011 08:30 Afternoon
  • Textiles and Wearing/
  • Print
  • Pdf
ተ ቁ የዕቃዉ ዓይነት መለኪያ ብዘት የኣንድ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ሙሉ ሱፍ ልብስ የወንድ ያለገበር ( በሁለት ከለር) ቁጥር 534
2 ሙሉ ሱፍ ልብስ የሴት ያለገበር ( በሁለት ከለር) ቁጥር 12
3 ሸሚዝ የወንዶች ( በሁለት ከለር) ቁጥር 270
4 ሸሚዝ የሴት ( በሁለት ከለር) ቁጥር 12
5 ኮፍያ በሳምፕል መሰረት ቁጥር 270

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዥ (ስፒኦ) ብር 10,000.00 (ኣስር ሺ ብር) በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም

3 ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8/01/2011 ዓም ከሳት ባሃላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን ከሰኣት ባሃላ 8/01/2011 8:30 ከሰኣት ባሃላ ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት ኮርፓሬት ሳፕላይ የሚከፈት ይሆናል

4 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :: ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል

5 ተጫራቾች የግዚ ኦርደር ሰነድ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ሰባት ቀናት ዉስጥ ወደ ዋና ቢሮ መጥተዉ ለሚለከተዉ ሰዉ የሱፉ መጠን ለክተዉ በመጨረሰ ዉል ያስራል ይህ ካልሆነ ያስያዙት ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ተደረጎ ድርጅቱን ሌላ አማራጭ ይወስዳል

6 የሱፉን ጨርቅ ዓይነት በቀረበዉ ሳምፕል መሰረት መሆን አለባት ይህ ካልሆነ የሱፉን ጨርቅ ተቀባይነት የለዉም

7 ተጫራቾች የታሸገ ዋጋ ሲያስገቡ የመረጡትን ሳምፕል ከፕሮፎርማ ጋር በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸዉ ሳምፕል በፖስታ ዉስጥ ያላስገባ ተቀባይነት የለዉም

8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም

9 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ስልክ +251 0344402481 0914313637 ፋክስ 00251 344406225                                                                          

Backs
Tender Category