1 ሎት 1 ኮምፒተርና ኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች 2 ሎት 2 የህትመት ሥራዎች
1 የታደሰ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ : የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የሚያዝያ ወር 2010 ዓም ቫት ዲክሌር ያደረገበትን እንዲሁም የታደሰ የኣቅራቢዎች ሰርተፌኬት ማቅረብ የሚችሉ
2 የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 የኮምፒተርና ኮምፒዩተር ተዛማጅ ዕቃዎች ስፒኦ ብር 30000 : ሎት 2 የህትመት ሥራዎች ስፒኦ 20000 ማስያዝ የሚችሉ
3 ተወዳደራዎች ሎት 1 የኮምፒተርና ኮምፒዩተር ተዛማጅ ዕቃዎች የጨረታዉ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ዶክመንት እንዲሁም ሎት 2 የህትመት ሥራዎች አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ዶክመንት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በሥራ ሰዓት የግዥ ንኡስ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 ማስገባት የሚችል ሲሆን የሎት 1 ስፒኦ ኦርጅናል ቴክኒካል ደክመንት ላይ መታሸግ አለበት
4 ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተካታታይ ቀናይ የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆነ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠዉ ሰነድ መመልከት ይቻላል
5 ተወዳዳሪዎች በተሰጠዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሸን መሠረት የመወዳደሪያ ዋጋቸዉን መሙላት ይጠበቅባቸል
6 ተወዳዳሪዎች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት እና የትራንስፖርት እንዲሁም ሌሎች ወጪዎች ያካተተ መሆን አለበት ካልሆነ እንዳካተተ ይቆጠራል
7 ተወዳዳሪዎች አኘናፊ ሆነዉ ከተገኙ ለሁሎቶም ሎቶች ዉል ከገቡበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ60 ተከታታይ ቀናት ማቅረብ ሲጠበቅባቸዉ በሎት 2 ዉስጥ የተካተቱ የመደበኛ በጀት የሆኑት የህትመት ሥራዎች ግን በ45 ተካታታይ ቀናት ማቅረብ አለባቸዉ
8 የጨረታ ሰነዱ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 ከፍለዉ ከክልል ትግራይ ጤና ቢሮ የግዥ ሣራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
9 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙለመ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ እንዲሁም 20% መጨምር አልያም መቀነስ ይችላል
10 ማንኛዉም ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ 5 ቀናት በፊት በፅሑፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
11 ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ /bid validity period/ 60 ቀናት ይሆናል
12 በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም ለበለጠ መረጀ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ስቁ 0344404715 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ
Backs