ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልግ አሸዋ በላብራቶሪ ተመርምሮ Silt Content ከሶሰት ፐርሰንት ብዛት = 3500 ሜ3
ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት ከ 4/08/2010 ዓም ለተካታታይ አስር ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን ሁሉ ግዜ በስራ ሰዓት እንዳባሸለማ በሚገኘዉ የሱር ኮንስትርክሽን ፒቪስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ በብር 100 በመክፈል መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታማሉ የኣሸዋ ቅራቢዎች የኣንድ ዋጋ ከነትራንስፖርቱ እንደዲሁም የማጫኛ ዋጋ ጭምር በሞምላትና ፕሮጀክሩ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን
1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር የኣቅራቢነት/ዘርፍ/ ፍቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸዉ
2 ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች ክብ ማህተም ያለዉ ሙሉ ኣድራሻቸዉና ስልክ ቁጥራቸዉ መግለፅ ይጠበቅበታል
4 በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን አለበት
5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት አሸዋ በጨረታዉ ሰነድ የተገለፀዉ የጥራት መስፈትሮች የሚያሞላና በላብራቶሪ ተመርምሮ የለፈ መሆን ይኖርበታል
6 የጨረታዉ አሸናፊ ታዉቆ ዉል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ የሚያስፈልገዉን ብዛት በ 15 ቀን ዉስጥ ማቀጨቅረብ ይኖርበታል
7 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ኣምሳ ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሱር ኮንስትራክሽን ሃላ የተ የግል ማሀበር ፒቪሲ ፕሮጀከት ስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
8 ጨረታዉ የሚዘገባት ቀን 13/08/2010 ዓም ከቀኑ ልክ 3:30 ሰዓት ሲሆን ጨረታወ የሚከፈትበት ከቀኑ 4:00 ሰዓት ላይ በመቀሌ ሱት ኮንስተራክሽን ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሲሆን ሆኖም ግን ሰነድ አማልቶ በጨረታዉ ተጫራቾች ያልተገኙት እንዳሉ ተደርጎ ይወሰዳል ይከፈታል
9 ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ
10 ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ለሚፈልጉ በስልክ ቁጥር 09 82 22 46 65/0912049504 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ
መቐለ
Backs