ግልፅየጨረታማሰታወቂያ
የወልቃይትስኮርልማት ለ2007 ዓምበጀትዓመትአገልግሎትየሚዉሉየየለያዩዕቃዎችማለትምምድብ 1 የስቴሽነሪዕቃዎች, ምድብ 2 የፅዳትዕቃዎች, ምድብ3, የኤሌክትሪክዕቃዎች , ምድብ 4 የህንፃመሳርያዕቃዎች ,ምድብ 5 አልጃና ፍራሽ ,ምድብ 6, የመለዋወጫዕቃዎች ብግልፅጨረታአወዳድሮለመግዛትስለሚፈልግመስፈርቱንየምታሞሉተጫራቾችእንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
- ተጫራቾች የ 2007 በጀትዓመትየታደሰህጋዊየንግድፍቃድስራፈቃደ የግብርከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እናበመንግስትየአቅራቢዎችዝርዝርዉስጥ የተመዘገቡመሆኑን የሚያረጋግጥምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾችየተጨማሪእሴትታክስ/ቫት/ከፋይነትየተመዘገቡመሆኑንየሚራገጋጥምስክርወረቀትእናየመስከረምወርቫትዲክለሬሽንማቅረብአለባቸዉ::
- ተጫራቾችየጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከምድብ 1 እስከምድብ 5 የተገለፁ ዕቃዎች የማይመለስብር 50 ሲሆን በምድብ 6 የተገለፁ ዕቃዎች ብር 100 በመክፈል መቀሌ ከተማ ሃወልትሰማእታትመንገድዓዲሐዉሲ መገንጠያድልድልአከባቢየድሮ ጋዜጣወይን ቢሮየነበረህንፃከሚገገኘዉየፕሮጀክቱማስተባበሪያ ጽ/ቤትላይዘንኦፊስአንደኛፎቅቢሮቁጥር 04 የጨረታሰነዱንመግዛትይቻላሉ::
- ከምድብ 1 እስከምድብ 5 የተገለፁ የስተሽነሪ: የፅዳት: የኤሌክትሪክ :የህ/መሳርያ ዕቃዎች : ኣልጋና ፍራሽ ጨረታበአየር የሚቆይበት ግዜ ከሚያዝያ 05/ 2007 ዓ/ም እስከ ሚያዝያ 19/2007 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ሚያዝያ 20 /2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
- በምድብ 6 የተገለፁ የመለዋወጫዕቃዎች ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከሚያዝያ 05 /2007 ዓ/ም እስከ ሚያዝያ 21/2007 ዓ/ም ሲሆንየጨረታሳጥንየሚዘጋበት ሚያዝያ 21/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ3:00 ተዘግቶበዚሁቀን በ 3:30 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበትይከፈታል::
- የጨረታሰነድገቢየሚደረግበትናየሚከፈትበትቦታመቀሌየሚገኝየፕሮጀክቱማስተባበሪያ ጽ ቤትይከፈታልላይዘንኦፊስአንደኛፎቅ ቢሮቁጥር 04 ይሆናል::
- ፕሮጀክቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::
ለተጨማሪመብራርያበስልክቁጥርመቀሌላይዘንኦፊስ 0344416552 ሞባይልቁጥር 0914780705
ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት 0345592072 ሞባይልቁጥር 0910520195 / 0914780988 መጠየቅይቻላል::
Backs