የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
  • Posted Date: ኣርብ ጥር 18, 2010 (over 7 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ ጥር 25, 2010 08:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:10000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ጥር 25, 2010 08:15 Afternoon
  • Wood and Wood Work/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

2 ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ብር 10,000 መስያዝ አለበት 

3 ተጫራቾች ከ ጥር 16 ቀን 2010 ዓም ሎጀስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 በመምጣት የማይመለስ ብር /ሃምሳ ኣምስት/ 50 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከገዙ በሃላ ለሽያጭ የተዘጋጁ ዕቃዎችን ዋናዉ ግምጃ ቤት ግቢ ዉስጥ እና አዋሽ የእህል መጋዘን አጠገብ በሚገኘዉ መጋዝን ዉስጥ ለጨረታ የተዘጋጀዉ ዕቃዎችን በኣካል ቦታዉ ድረስ በመሄድ በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል

4 ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት የኣንዱ ዋጋ ያለ ቫቱ 15% በማስቀመጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻቸዉ በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ያዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ጥር 16 ቀን 2010 ዓም እስከ ጥር 25 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ከዚህ በኃላ የሚቀርበዉ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት 

5 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥር 25 ቀን 2010 ከቀኑ 8:15 በሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5ኛ ፎቅ የሚገኘዉ የስብሳባ አደራሽ ይከታል 

6 አሸናፊዉ ተጫራቾች ላሸነፈዉ ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ገቢ ካደረገ በኃላ በአምስት የስራ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ ተለይቶ የተዘጋጁ አሮጌ ጣዉላ : የጣዉላ ሳጥን : ኬብሉ ና ብረቱ የተፈታ ድራም እና የእንጨት ምሰሶ በተገለጸዉ የጊዜ በስራ ሰዓት ማንሳት አለባቸዉ አሸናፊዉ በጊዜ ገደብ ካላነሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ስፒኦ ተደርጎ ሪጅኑ የራሱን አማራጭ ይወስዳል 

7 ዕቃዎቹ በሙሉም ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ

8 መ/ቤቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ 

9 አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ስልክ ቁጥር 0344413134

Backs
Tender Category