በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ላፕቶፖች :ቢመር: ኤች ዲ ዌብካም:ወዘተ (ኤሌክትሮኒክስ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ መስፈርት ያማሉ ይጋብዛል

1 ተጫራቾች የዘመኑ የግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያስደሱ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ቫት የተመዘገበበት ቲን ሰርትፊኬት በአቅራቢንት የተመዘገቡበት ማስረጃ y_QMT Â ወር 2010 ዓ/ም ቫት የተፈለበት /ዲክለሬሽን/ ማቅረብ አለበት

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO በኢትዩጰያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ ከታወቁ ባንክች የተሰጠ በማንኛዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ማስያዝ አለባቸዉ

4 የተዘጋጀዉ የተጫታቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 (ኣምሳ ብር) በመክፈል ከትግራይ ክልል ገቢዎች ልማት ባለስልጣን የግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ ሂደት በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ወጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማዘገጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 10/04/2010 ዓም ጀምሮ እስከ 24/04/2010 ዓም በስራ ሰዓት በኣካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በማሰገባት መወዳደር ይቻላል

5 ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 24/4/2010 ዓ/ም ከሰዓት በፊት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 24/4/2010 ዓም 8:00 ሰዓት በሃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት በትግራይ ገቢዎች ልማት ቢሮ ይከፈታል

6 በላስልጣኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻችን መቐለ ዓዲ ሓቂ የጦር ጉዳተኞች ማህበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 5 በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብስልክ 0344401875

Backs
Tender Category