መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • Posted Date: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 (over 7 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ ታኅሣሥ 27, 2010 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:3000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:30.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ታኅሣሥ 27, 2010 06:00 Afternoon
  • Agricultural Services/ Flora and Horticulture/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ

2 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN Number ያላቸዉ : ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

4 የኣቅራቢ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ የሚያቀርቡ

5 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 3000 ማስያዝ የሚችሉ

6 አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ንብረቱ በ10 ቀን ዉስጥ በራሳቸዉ ትራንስፖርት መቐለ ዩኒቨርስቲ እንዳየሱስ ግቢ ወደ ሚገኘዉ የኢንተርፕራይዝ መጋዝን ማቅረብ የሚችሉ

7 የተዘጋጀዉ የመኖዉ ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፐስፊኬሽን ከኢንተርፕራዙ ቢሮ የኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ክፍል ከታህሳስ 6/2010 ዓም ጀምሮ ብር 30 በመክፈል የዉሰድ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ለጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ ሳጥን በጨረታዉ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ

8 ጨረታዉ ታህሳስ 6/2010 ዓም ጀምሮ ታህሳስ 27/2010 ከሰዓት ልክ 9:00 ሰዓት ይዘጋል

9 ጨረታዉ ታህሳስ 6/2010 ዓም 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

10 ኢንተርፕራይዙ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ መቐለ ዩኒቨርስቲ እነዳየሱስ ካምፓስ ሄሪቴጅ ህንፃ

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0935406030

Backs
Tender Category