1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ የዘመኑ ግብር የከፈለና ያሳደሰ:ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል
ቦታ | የንብረቱ ዓይነት | የጨረታ ዓይነት | የምዝገባ ግዜ Â | ጨረታ የሚከፈትበት(የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት |
መቐለ | የተለያዩ ዕቃዎች | ግልፅ | ከ11/3/2010 - 19/3/2010 | 20/3/2010 ከጧዋቱ 3:00 |
2 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት በየሓ በቅ/ጽ/ቤታችን እና ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በመገኘት (12-15/3/ 2010 ዓም እና 17/1/2009 ዕቃዎች ማየት የሚችል ሲሆን እንዲሁም ጨረታዉ የሚከፈተዉ እቃዉ በሚገኝበት ኣድራሻ መሆኑን እንገልፃለን የምዝገባዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 7 የስራ ቀናት በሐወልቲ ከደደቢት ፋይናንስ አጠገበ የሚገኘ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ቢሮ ቁጥር 06 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ
3 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410849/0342411187Â
Backs