ጨረታ የወጣበት ቀን 5/ 03/ 2010
ተቁ | የጨረታ ዓይነት | ሎት | የጨረታ ማስከበሪያ |
1 | የተለያዮ የፅዳት ዕቃዎች | 1 | 80,000.00 |
2 | የተለያዮ የኤለክትሪክ ዕቃዎች | 2 | 80,000.00 |
3 | የተለያዮ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች | 3 | 80,000.00 |
በመሆኑም
1.በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ያለዉና ማቅረብ የሚችል
2.በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
1. ከባንክ የተመሰከረለት በሁኔታ ያልተመሰረተ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ስም ማስያዝ የሚችል
2. ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
3.ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 10 መዉሰድ ይችላል
4.ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን 3፡ 30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
5.ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛ ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀኑ ልክ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሰራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል
6. በጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ አይመለስለትም
7 ኮሌጁ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
8. ለበለጠ ማብራርያ 0344416672 /90
Backs