ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 14/1/2010
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
1 በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ አቅራቢ ድርጅቶች በ2010 ዓም በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የኣቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
2 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጅናሉን በኣንድ ፖስታ ኮፒዉን በኣንድ ፖስታ የተጫራቾች ስምና ፊርማ ኣድራሻ በግልፅ ተፅፎባቸዉ ሁለቶም ፖስታዎች በኣንድ ፖስታ ተደርጎ በስም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት በተወሰነዉ ጊዜና ሰዓት በኣፋር ብ/ክ/መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ /ንብ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ህንፃ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ
3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ቢሮዉ ለመግዛት የፈለገዉን የመጋዘን አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ለመግዛት የተጋጀዉን የመጫረቻ ሰነድ ማምጣት ግዴታ አለባቸዉ
4 የሚገዙትን እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ/specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላል
5 ማንኛዉም የጨረታ ተወዳደሪ ለሚቀርባቸዉ እቃዎች ቫት ሳይጨምር የጠቀላላ ዋጋዉን 1% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ቼክ/CPO/ ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት
6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ከፍለዉ ከኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ /ንብ/ አስተ/ ደጋፊ ስራ ሂደት ህንፃ ቁጥር 1 መዉሰድ ይችላሉ
7 የተዘጋጀዉ ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እስክ ከጠዋቱ 3:30 ሰኣት ድረስ ገዝተዉ በዛዉ ቀንÂ ከቀኑ 4:30 ሰኣት የተጫራቾች ባለቤት ወይም ህጋዊÂ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ /ንብ /አስተ/ ደጋፊ ስራ ሂደት ህንፃ ቁጥር 1 ይከፈታል
8 ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተዉ በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦርጅናል የመወዳደሪ ሀሳብ ዶክመንታችሁን በኣንድ ፖስታ ዉስጥ በሰም በማሽግ ኮፒዉን በሌላ ፖስታ ዉስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱም ፖስታዎች በኣንድ ፖስታ አድረገዉ በሰም ኣሽገዉ ለዚሁ ግዥ ተብሎ በተዛገጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
9 ሻጭ ንብረቱን በንብረት ክፍል ድረስ ወስዶ ካስረከበ በሃላ በስሙ ሞዴል 19 አስቆርጦ ሂሳብ ክፍል ወስዶ ሂሳቡን ማወራረድ ወይመ ገንዘቡን መዉስድ አለበት
10 የጨረታዉ መክፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታዉን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙ ቢቀሩ የጨረታዉን መክፈቻ ሂደት ኣይሰተጓጉልም
11 Â ቢሮዉ የተሻለ መንግድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 033 666 00 21 ደዉሉዉ ይጠይቁ
Backs