የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባብሪያ ፅ/ ቤት ህ /ሰብን ያማከለ የተጨማሪ ምግብ ዝግጅት ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚዉል ከጣዉላ እንጨት የተሰሩ 50 ሸልፎች ለመግዛት ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል::
  • Posted Date: ቀዳሜ ጥር 16, 2007 (over 10 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ ጥር 22, 2007 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 Afternoon
  • Furniture/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባብሪያ ፅ/ ቤት ህ /ሰብን ያማከለ የተጨማሪ ምግብ ዝግጅት ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚዉል ከጣዉላ እንጨት የተሰሩ 50 ሸልፎች ለመግዛት ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል::

  1. የኣምራችነት (አቅራቢነት ) ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::

  2. የ2006 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::

  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::

  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1- 3 የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጅናልን በመያዝ የጨረታ ሰነድ መግዛት አለባቸዉ

  5. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::

  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 /አምስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ የሚችሉ::

  7. ዕቃዉ ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ በ 20 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ ማስረከብ የሚችሉ::

  8. ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ አለበት ይህንን ያላሞላ ከጨረታዉ ይስረዛል::

  9. የጨረታዉ የቴክኒክና ዋናዉና ቅጂ ሰነድ ለየብቻዉ የፋይናንስ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::

  10. የጨረታዉ ሳጥን በ 22 /5 /2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ የተሞላ ሰነድ ካቀረቡ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::

  11. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት


 


 

Backs
Tender Category