መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ምድብ

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

Â

ሎት 1

Supply and installation of audio visual and lighting system for theatre art hall at adihaki campus

Â

300,000.00

Â

ሎት 2

ዋተር ፓምፕ አቅርቦት

Â

50,000.00

Â

ሎት 3

የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎች

Â

30,000.00

Â

ሎት 4

የወፍጮ መለዋወጫ እቃዎች

Â

50,000.00

Â

Â

ጨረታዉ የወጣበት ቀን 14/ 05 /2009

በዚህ መሰረት

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

2 የቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

4 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድÂ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

5 ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት የሚችሉ

6 ጋዜጣዉ ከወጣበት በ 21ኛዉ ቀን ጠዋት 330 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀል ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል ከላይ በተገለፁት የጨረታ መክፈቻ ቀኖች ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

7 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

8 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

ቢሮ ቁጥር C21-201 ስልክ ቁጥር 0344414784 ፓሣቁ 23 እንዳየሱስ ግቢ

Backs
Tender Category