ጋዜጣዉ የወጣበት ቀን 12/4/2009
1 ተጫራቾች ግዴታ ማማላት ያላባቸዉ የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማላትም
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
3 በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመነ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታዉን ሰነድ ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርብቶ ኣደር ግብርናና ልማት በግዢ ፋይ ንብ አስ ደጋፊ ሥራ ሂደት ክፍል ብር 100 በመክፈል መዉስድ ይችላሉ
4 ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የሕጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል
5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለዉድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በስፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታ ተወዳዳሪዎች በዉድድር ከተሸነፉ ለዋስተና የስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናና እንዲሁም ናሙና የጨረታዉ ዉጤት ታዉቆ ዉል ከተፈራረሙ በሃላ ወዲያዉኑ ማስከበሪያ ይመለስላቸዋል
6 ጨረታዉ ከተከከፈተ ባሃላ ማንኛዉም ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዉድድር ጥያቄ መ/ቤተ ኣየቀበልም
7 ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተካታታይ ለ 10 ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ 10 ኛዉ የሥራ ቀን 6:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በዕለቱ 10:20 ሰዓት በኣፋር ብሔራዊ ክ/መ/ የኣርብቶ ኣደር ግ/ል /ቢሮ ኣዳራሽ ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
8 ቢሮዉ የተሻላ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
9 ለተጨማሪ መረጃ በቢሮዉ ስልክ ቁጥር 03 36 66 07 31 ወይም 0912 46 60 13 ደዉለዉ ተጨማሪ መረጃ ማግኝት ይችላሉ
Backs