1 በሥራ ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና እና የዘመኑን ግብርና የከፈሉ
2 የግብርና ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number/ ያለቸዉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የመስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
3 ተጫራቾች የሚገጣጠሙ ዕቃዎችን በራሳቸዉ ወጪ ገጣጥመዉ ኣሰፈትሸዉ እና በስፔስፊኬሽን መሠረት ማስረከብ ይኖርባቸዋል
4 ተጫራቾች ያጫረተቸዉን ማንኛዉም ዕቃ በኦርጅናል መሙላትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ተጫራቾች ያሸነፋባቸዉን ማንኛዉም ዕቃ በራሳቸዉ ወጪ የማጎጎዝ የማስጫኛ ወደ ሰሪንቃ ግ/ም/ማዕከል ማቅረብ ይኖርባቸዋል በተጫማሪም የኮምፒተር ቀለሞች ፎቶ ኮፒ እና የፋክስ ቀላማችን በማዕከሉ ማስሞከር ይኖርበታል
6 ተጫራቾች አሸናፊነታቸዉ ከተገለጸበት ከ5 ቀን በሃላ ባሉ 5 ተካታታይ ቀን መጥተዉ ዉል መዉሰድና ዉል በወሰዱበት በሳባት ተካታታይ ቀናት ዉስጥ ሁሉንም ያሸነፋበትን ዕቃ ማስረከብ ይኖርበታል
7 ተጫራቾች የሚቀርባቸዉ ሰነዶች ላይ የድርጅታችን ማህተምና ፊርማ በሚነበብ መልኩ መፃፍና በየገለፁ ማህተም ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች ማንኛዉም ዋጋ በየገፁ ማሀተም ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች ማንኛዉም ዋጋ በሰነዱ ላይ ሲሞሉ ከእያንዳንዱ የዕቃ ዋጋ ላይ ከነቫቱ መሙላት ይኖርባቸዋል ቫትን ያላከተተ ዋጋ እንደተጨመረ ተደርጎ ስለሚወሰድ አልጨመርኩም ወይም ይጨመርበት የሚል ተጫራቾች ቢሮና ተቀባይነት ኣይኖረዉም
8 ተጫራቾች የረጨረታ ሰነዱን በሰሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደ የሥራ ሂደት የማይመለስ ለእያንዳንዱ የሎት ዓይነት ብር 100 በመክፈል ገዝተዉ መዉሰድ ይችላሉ
9 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በኦርጅናል ሰነድ ሞልተዉ በፖስታ ኣሽገዉ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን በየሎቱ ማስገባት ይኖርባቸዋል
10 የጨረታ ሰነዱን በሚመለከተ ኮለት 1 እስከ ሎት 5 ድረስ ያሉትን ከ 26/03/09 እስክ 10/04/ 2009 ዓ/ም ድረስ በመምጣት ገዝተዉ መዉሰድ ይኖርባቸዋል
11 ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ድረሰ ያሉ ጨረታዎች ጨረታ ሳጥናቸዉ የሚዘገባጋዉ 10/04/2009 ዓ/ም 4:00 ሰዓት ሲሆን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል በእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የሚመለከታቸዉ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጨረታዉ የልተገኙ ተጫራቾች ፖስታዉ ተከፍቶ ለጨረታዉ ተገዢ ይሆነሉ የመቀበል ግዴታ አለባቸዉ
12 ተጨጫራቾች የሞሉት ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ወይም በመቤታችን ገቢ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ያስያዙትን CPO በመሂን የገቢ ደረሰኝ ኮእርጅናል የጨረታ ፖስታ ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
13 ተጫራቸች የማንኛዉም ማስረጃዎች ሆነ ጥሬ ገንዘብ በእጅ ይዞ ማቅረብ ኣይቻልምÂ
Backs