በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
  • Posted Date: ማክሰኞ ጥቅምት 1, 2009 (over 8 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:20000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 06:00 Afternoon
  • Vehicle Spare Part/
  • Print
  • Pdf

በዚህ መሰረት የሚቀጥለዉ መስፈርት የሚያማሉ መወዳደር ይችላሉ

1 ማንኛዉ በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትነ እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል::

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 01/02/2009 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ከዚሁ በታች ከተጠቀሱት ኣድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::

3 የጨረታ ሰነዳችን ጨረታዉ ሬድዩ ፋና ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ Â 15 ቀናት ከታች በተገለፀዉ ኣድራሻችን በመቅረብ ማግኝት ይቻላል::

4 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት ዲክለረሽን የኣቀራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NUMBER) ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

5 ተጫራቾች Â ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር) የጨረታማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO ) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባችዋል::

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን Â “በሁለት ፖስታ “ኣንድ “ኦርጅናል “እና ኣንድ “ኮፒ” ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻዉ በስም የታሸጉ ኢንቨሎፖች እስከ ቀን 18/02/ 2009 ዓም ከቀኑ 9:00Â ከሰዓት በሃላ በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የ ኣድራሻ በተዘጋገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::

7 ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን 18/02 /2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:30 ከሰዓት በሃላ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል ይከፈታል በተጨማሪ ተጫራቾች ስለ ጨረታ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0344411795/0344411794/05Â በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

8 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ(Bid Validity Period) ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል

9 መስረቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፋል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

የትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል

Â

Backs
Tender Category