1 ተጫራቾች ሳኒተሪ ዕቃዎች የአቅራቢነት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡበት ማስረጀ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 እያንዳንዱ ተሳታፊ የጨረታ ማስከበሪያ “Bid Bond” 10,000 ብር ማቅረብ ይኖርበታል
3 ተሳታፊዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርቡት በተጫራቾች መምሪያ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሠረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
4 ተጫራቾች ቀርቡት ማቴሪያል አስፈላጊነቱ በድርጅት መሠረት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ከ 19/12/2008 ዓም እስከ 26/12/2008 Â ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
6 ጨረታ 26/12/2008 Â ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ዘግቶ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክት ፅ/ቤቱ ይከፈታል
7 አሸናፊ ድርጅት ከታወቀ በኃላ ያሸነፈዉ ማቴሪያል በ4 ቀን ዉስጥ በተጠቀሰዉ መሠረት ማስገባት የሚችችል መሆን አለበት
8 ተጫረቾች የጨረታ ሰነድ ፕሮጀክት እየቀረቡ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላል ከኣንድ ሰነድ በላይ መግዛት ኣይቻልም
9 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆን ምሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ ስልክ ቁጥር 0348402448Â ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት
Backs